መፅሀፍ ቅዱስ ስለ ኢትዮጵያ ምን ይላል? ደግሞስ በዚህ ላይ ተመስርተን ስለ ኢትዮጵያ የሚኖረን ግንዛቤ ምንድነው? መጋቢ አበራ ተሰማ በ ስፕሪንግ ፊልድ ቨርጂንያ የምትገኘው የአማኑኤል ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መሪ ናቸው። መፅሀፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን ወደ 44 ጊዜ ይጠቅሳል። ስለዚህ ጉዳይ ወደፊትም ተመልሰን የምንመረምረው ጉዳይ ነው። አሁን ከ 15 ደቂቃ በታች ጠቅለል ባለው መልኩ ያብራሩልናል።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ! |