ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
በቅድሚያ የፍቅር ሐዋርያና የኢትዮጵያ ማንዴላ ለሆኑት ዶ/ር አብይ፤ በሕይወታቸው የተቃጣውን እኩይ ሴራ ስንመለከት፤ ከደጋፊነት አልፈን በፍጥነት ወደ ረዳትነት መሸጋገር ሀገራዊ ግዴታ እንደሆነ መገንዘብ ይገባናል። ለማመንታት ጊዜ የለም። በቃ። በዚህ የመደመር መርሀ ግብር ውስጥ መከናወን ያለባቸው አራት አብየት ጉዳዮች አሉ።
0 Comments
ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
ዶ/ር አብይ አህመድን ምን እንላቸዋለን? ከአሁን በፊት መሪዎቻችንን ለመግለፅ የተጠቀምንባቸውን ቃላት ሁሉ የሚያልፉ ሆኑብኝ። ጉደኛ የሚለውን ቃል የመረጥኩት፥ ያልተለመደና ያልታየ ነገርን ስለሚገልፅ ነው። በሌሎች ስንቀና የኛም ተራ ደርሶ ይሆንን? ደቡብ አፍሪካ ማንዴላ ነበራት፤ ሕንድ ማህተመ ጋንዲ ነበራት፤ አሜሪካ ጆርጅ ዋሽንግተን ነበራት። ኢትዮጵያ ዶ/ር አብይ ደረሰውላት ይሆን? |