myEthiopia.com
  • ደወል

my Ethiopia Forum: መጋቢ አበራ ተሰማ

7/24/2018

2 Comments

 
መፅሀፍ ቅዱስ ስለ ኢትዮጵያ ምን ይላል? ደግሞስ በዚህ ላይ ተመስርተን ስለ ኢትዮጵያ የሚኖረን ግንዛቤ ምንድነው? መጋቢ አበራ ተሰማ በ ስፕሪንግ ፊልድ ቨርጂንያ የምትገኘው የአማኑኤል ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መሪ ናቸው። መፅሀፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን ወደ 44 ጊዜ ይጠቅሳል። ስለዚህ ጉዳይ ወደፊትም ተመልሰን የምንመረምረው ጉዳይ ነው። አሁን ከ 15 ደቂቃ በታች ጠቅለል ባለው መልኩ ያብራሩልናል። 
​እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ! 
2 Comments
Negussie
7/24/2018 10:46:48 pm

It is nice I like it, but in the middle of his statements says"EERSUU" almost more than 120 times. Would you please help what that he mean.

Reply
Terefe
7/25/2018 11:16:07 pm

ጌታ ይባርክህ ፓስተር ኢትዮጲያ የሚለውን ቀድሞ ከነበረው ስፋት አሁን ያነሰ ቢሆንም የተነገረው ግን ሙሉ በሙሉ አሁን ላለችው አገራችን እንደሆነ ነው ከፓስተር የተማርኩት አንዳንድ ትርጉም ላይ ኢትዮጲያ በሚለው Sudan ይለዋል ሌላው ካልተሳሳትኩ kush የሚለው Ethiopian ብቻ ሳይሆን ጅቡቲ, ሶማሊ: ኬንያ: ዩጋንዳ: ሴንትራል አፍሪካ ወዘተ ስለሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ Ethiopia በመጠንም ብታንስ ይች ናት ብሎ የተነገረውን የተስፋ ቃል የእኛ ነው ማለቱ እንዴት ነው? Tebarku!

Reply



Leave a Reply.

    Amharic

    Archives

    January 2022
    October 2020
    August 2020
    April 2020
    November 2019
    September 2019
    July 2019
    April 2019
    November 2018
    October 2018
    September 2018
    August 2018
    July 2018

    Categories

    All
    Current Affairs
    Sport
    The God Factor Forum

    RSS Feed

Copyright © 1999 - 2023
  • ደወል