Served in church planting, served in pastoral ministry for more than 20 years and still pastroing a congregation in Indianapolis, Indiana. Studied Theology, Greek and Hebrew languages and involved in Bible Translation.
0 Comments
ዶ/ር ቶለሳ ጉዲና በአትላንታ የምትገኘው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መሪ ናቸው። ፀሎት ለኢትዮጵያ ያለውን ፋይዳ ያስገነዝቡናል።
መፅሀፍ ቅዱስ ስለ ኢትዮጵያ ምን ይላል? ደግሞስ በዚህ ላይ ተመስርተን ስለ ኢትዮጵያ የሚኖረን ግንዛቤ ምንድነው? መጋቢ አበራ ተሰማ በ ስፕሪንግ ፊልድ ቨርጂንያ የምትገኘው የአማኑኤል ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መሪ ናቸው። መፅሀፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን ወደ 44 ጊዜ ይጠቅሳል። ስለዚህ ጉዳይ ወደፊትም ተመልሰን የምንመረምረው ጉዳይ ነው። አሁን ከ 15 ደቂቃ በታች ጠቅለል ባለው መልኩ ያብራሩልናል።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ! ከሃይማኖተኛ ኢትዮጵያዊነትና ከመንግስትና ቤተ ክርስቲያን ግንኙነት አንጻር
ኢትዮጵያዊነት፣አማኝ ወይም አላማኝ፣ ወንዶችና ሴቶች፣ ኦሮሞ፣ አማራና ሌሎች በርካታ ብሔሮች፣ ሃብታምና ደሃ፣ የተማረና ያልተማረ፣ ቆለኛና ደገኛ፣ ልጆችና ጎልማሶች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩነቶች አንድላይና ለየብቻ ሆነው የሚሰጡን ማንነት ነው፡፡ የእነዚህ ልዩ ልዩነቶች መሰባጠርና እያንዳንዱ ከያንዳንዱ በያንዳንዱ ለእያንዳንዱ በተቀባባይ ሳይጠፋፉ መኖር (Interpenetration)ጠንካራ ብሔራዊ ሹሩባ ይሆናል፣እንዲህምስለሆነየማሕበረሰባዊ ሚዛናዊ ኑሮ (Social homeostasis)መጠበቂያምስለሆነ አክብረን ልንይዘው ይገባል፡፡ ----///-------//------ Further to His Excellency Prime Minister Abiy Ahmed’s recent call for the global Ethiopian diaspora to contribute as little as $1-a-day to the transformation and development of a better Ethiopia, the Government of Ethiopia is proud to announce that the Commercial Bank of Ethiopia has today officially opened a bank account to support the operation of the “Ethiopian Diaspora Trust Fund”. The Account has been launched with the express aim of connecting the global Ethiopian diaspora with their homeland by facilitating the secure collection of their financial contributions.
The account details are as follows: Visit Embassy of Ethiopia in UK: link given below https://www.ethioembassy.org.uk/ethiopian-diaspora-trust-fund-account-officially-operational/ |